1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

  የአሜሪካ ረቂቅ ሕግጋትና ኢትዮጵያዉያን

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 4 2014

የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ-መምሪያና ሕግ-መወሰኛ ምክር ቤቶች አባላት ያረቀቋቸዉ HR 6600 እና S 3199 ሕግጋት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረጉ ግጭቶች፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችና በደሎችን ለማስቆም፣ ሠላምና ዴሞክራሲን ለማስፈን የሚረዱ፣ጥፋተኞችን የሚቀጡ ናቸዉ

Äthiopische Diaspora diskutiert über geplante US-Gesetze
ምስል፦ Tariku Hailu/DW

የአሜሪካ ረቂቅ ሕግጋትን ኢትዮጵያዉያን ምሁራን ተቃወሙ

This browser does not support the audio element.

ለዩንይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች የቀረቡት ኢትዮጵያን የሚመለከቱ ረቂቅ ሕግጋት እንዳይፀድቁ እዚያዉ ዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያንና ኢትዮጵያዉያን አሜሪካዉያን ምሁራን ጠየቁ።የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ-መምሪያና ሕግ-መወሰኛ ምክር ቤቶች አባላት ያረቀቋቸዉ HR 6600 እና S 3199 ሕግጋት ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚደረጉ ግጭቶች፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችና በደሎችን ለማስቆም፣ ሠላምና ዴሞክራሲን ለማስፈን የሚረዱ፣ጥፋተኞችን የሚቀጡ ናቸዉ።130 የሚሆኑት ምሁራን ለሁለቱ ምክር ቤቶች በፃፉት ደብዳቤ እንዳሉት ግን ረቂቆቹ ኢትዮጵያን የሚጎዱ፣ የአሜሪካና የኢትዮጵያን ወዳጅነትንም የሚያበላሹ ናቸዉ።

ታሪኩ ኃይሉ

ነጋሽ መሐመድ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW