1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ኦሪጎን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ውጤታማ ጉዞ

ረቡዕ፣ ሐምሌ 13 2014

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኤውጂን ኦሪጎን አሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የኦለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤታማ እየሆኑ ነው። «ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለይ በሁለቱም ጾታዎች በተሳተፉባቸው የማራቶን ውድድሮች የሻምፒዮናውን ክብረ በማሻሻል ጭምር አሸናፊ መሆናቸው ለቀሪ ውድድሮች የስነ ልቦና ዝግጅት አይነተኛ አስተዋጽዖ አለው» ዘርአይ ኢያሱ

Äthiopien Journalist Zeray Eyasu
ምስል privat

የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል በስፖርት ተንታኝ ሲገለጽ

This browser does not support the audio element.

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኤውጂን ኦሪጎን አሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የኦለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤታማ እየሆኑ ነው። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለይ በሁለቱም ጾታዎች በተሳተፉባቸው የማራቶን ውድድሮች የሻምፒዮናውን ክብረ በማሻሻል ጭምር አሸናፊ መሆናቸው በቀሪ ውድድሮች ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች የስነ ልቦና ዝግጅት አይነተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው የስፖርት ጋዜጠኛ እና ተንታኝ ዘርአይ እያሱ ተናግሯል። ዘርአይ እንደሚለው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቀሪ ውድድሮች ሜዳሊያ እንደሚያገኙ ተናግሯል። እዚህ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት ዘርአይን በስልክ አነጋግሬው ነበር ። ዘርአይን ውድድሩን እንዴት እንዳገኘው በማስቀደም ሃሳቡን አካፍሎናል።  

ምስል privat
ምስል Gregory Bull/AP Photo/picture alliance
ምስል Ashley Landis/AP

ታምራት ዲንሳ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW