የአሜሪካ የውጭ ጉ/ሚ የኢትዮጵያ ጉብኝት
ሰኞ፣ ሚያዝያ 20 2006ማስታወቂያ
በነገው ዕለት ኢትዮጵያን የሚጎበኙት የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የታሰሩትን የድር ገፅ ጸሐፍት እና ጋዜጠኞችን ይፈቱ ዘንድ እንዲጠይቁ የመብት ተሟጋች ድርጅት « ሂውመን ራይትስ ዎች» በዛሬው ዕለት ጥሪ አስተላልፎዋል። ኬሪ ፣ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ይነጋገራሉ። የሰብአዊ መብት አያያዝም ጥያቄም ሳይነሣ እንደማይቀር በመነገር ላይ ነው ። ተክሌ የኋላ ፣ የዋሽንግተኑን ዘጋቢአችን አበበ ፈለቀን በስልክ አነጋግሮታል።
አበበ ፈለቀ
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ