የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶችና ፣ ለሄይቲ እርዳታ የማሰባሰቡ ዘመቻ፣10 ጥር 2002ሰኞ፣ ጥር 10 2002የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች፣ ጆርጅ ደብልዩ ቡሽና ቢል ክሊንተን፣ የሄይቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ተጎጂዎችን ለመርዳት ግንባር ፈጠሩ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያእነዚሁ የ 2ቱ ተቃራኒ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትና የቀድሞ ፕሬዚዳንቶች፣ ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለቀረበላቸው ጥሪ ምላሽ በመስጠት ነው ገንዘብ የማሰባሰቡን ተግባር የጀመሩት። ዝርዝሩን አበበ ፈለቀ-- አበበ ፈለቀ ፣ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ