የአምነስቲ መግለጫ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 3 2011ማስታወቂያ
ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምንስቲ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ሠብአዊ መብት በማክበር ረገድ ባለፈዉ አንድ ዓመት ያሳየችዉ መሻሻል እንዳይቀለበስ አሳሰበ።የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ትናንት ባሰራጨዉ መግለጫዉ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይ ጋዜጠኞችንና ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ማሰሩና ለመክሰስ ማስጠንቀቁ ሐገሪቱን ከዓመት በፊት ወደነበረችበት እንዳይመልስ ያሰጋል ባይ ነዉ።ድርጅቱ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፣ የተመሠረተባቸዉ ክስም እንዲሰረጥ ጠይቋልም።
ሐና ደምሴ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ