የአረና ፓርቲ አቤቱታ
ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 23 2012![Zusammenarbeit von Arena Tigray & Tigray democratic cooperation](https://static.dw.com/image/46059046_800.webp)
ማስታወቂያ
በትግራይ ክልል በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው የፖለቲካ ድርጅት ዓረና ትግራይ ለሉኣላዊነትና ዴሞክራሲ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች አባላቶቹ ላይ እስርና እንግልት እየደረሰ ነው ሲል ገለፀ። የዓረና ትግራይ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዓምዶም ገብረ ሥላሴ ሰሞኑን በዓረና አባላት ላይ እየደረሰ ነው ያሉትን እስርና እንግልት በፓርቲው የምርጫ እንቅስቃሴ ላይ ጫና ለመፍጠር ያለመ ነው ብለውታል። የአስተዳደር አካላት በበኩላቸው የፓርቲውን ክስ አይቀበሉትም። ከመቀሌ ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ ከሁለቱም ወገን ያገኘውን እንደሚከተለው አጠናቅሮ ልኮልናል።
ሚሊየን ኃይለ ሥላሴ
ሸዋዬ ለገሠ
ማንተጋፍቶት ስለሺ