የአረንጓዴዎች ፓርቲ የሰላሳ ዓመት ጉዞ
ሐሙስ፣ ጥር 6 2002ማስታወቂያ
ለመጀመሪያው ጊዜ በተሳተበፈበት የህዝብ ዕንደራሴዎች ምርጫ 1.5 በመቶ ድምፅ ያሸነፈው ይኽው ፓርቲ በመጨረሻው የጀርመን አጠቃላይ የምክር ቤት ምርጫ ከ10 በመቶ በላይ ድምፅ አግኝቷል ። ፓርቲው ሲመሰረት አሁን ለሚገኝበት ደረጃ ይበቃል ብለው የገመቱ ጥቂቶች ነበሩ ። ከተመሰረተ ትናንት ሰላሳ ዓመት የሞላው የጀርመኑ የአረንጓዴዎቹ ፓርቲ የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው
ሂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ