የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ሐውልት በመሓል አዲስ አበባ ሊቆም ነው
ቅዳሜ፣ ሐምሌ 4 2012
ማስታወቂያ
ለአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ የሚሆኑ የተለያዩ ተግባራት ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ሲከናወኑ አርፍደዋል፣ ጎዳና ፣ አደባባይ ፣ ትምህርት ቤቶች እና ፓርክ በስሙ ተሰይሞለታል። እንዲሁም ለአርቲስቱ መታሰቢያ ሐውልት ለማቆም በቤተመንግሥት አቅራቢያ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል። ለአርቲስቱ የመታሰቢያ ስነስረዓት ወላጆቹ በተገኙበት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ከአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር ተከናውኗል።
ስዩም ጌቱ
ታምራት ዲንሳ