1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሙዚቃአፍሪቃ

የአርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ በሙት ዓመቱ ሶስተኛ አልበሙ

እሑድ፣ ሰኔ 27 2013

እውቁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ከተገደለ ድፍን አንድ ዓመት አለፈው።  አርቲስቱ እየሰራበት የነበረው ሶስተኛ አልበሙ ተጠናቆ ባለፈው ሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ከሙት ዓመቱ አንድ ቀን ቀድሞ ተለቋል፡

Äthiopien Hachalu Hundessa, ermordeter Künstler
ምስል Leisa Amanuel

This browser does not support the audio element.

እውቁ የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ሓጫሉ ሁንዴሳ ከተገደለ ድፍን አንድ ዓመት አለፈው።  አርቲስቱ እየሰራበት የነበረው ሶስተኛ አልበሙ ተጠናቆ ባለፈው ሰኞ ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም. ከሙት ዓመቱ አንድ ቀን ቀድሞ ተለቋል፡፡
“ማል መሊሳ” ሲተረጎም መፍትሄው ምንድነው? በሚል የተሰየመው የአርቲስቱ አልበም 300 ሺህ ጊዜ በሲዲ ታትሞ በአገር ውስጥ እየተሸጠ ይገኛል። በኦንላይን የሙዚቃ ሽያጩም አስደናቂ ስፍራን እየያዘ እንደሆነ ይነገራል። የዛሬ የመዝናኛ ፕሮግራማችን ትኩረቱን በአርቲስቱ ስራዎች በተለይም በአዲሱ አልበሙ ላይ እድርጓል፡፡ አዘጋጁ ስዩም ጌቱ ነው፡፡ 

ስዩም ጌቱ 
ልደት አበበ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW