የአርቲስት ተስፋዬ ገሠሠ መሸለም24 ሰኔ 2006ማክሰኞ፣ ሰኔ 24 2006የሁለገቡን አርቲስት ተስፋዬ ገሠሠ የሙያ ብቃት ያከበረ ዝግጅት በዩኤስ አሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ ተካሄደ። ባለፈው ዓርብ በጣይቱ የባህል ማዕከል አዘጋጅነት በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ ለሕክምና ወደ አሜሪካ ያቀኑት የአርቲስቱ ስራዎችማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Azeb Tadesse Hahnማስታወቂያ ቀርበዋል። የሥነ ሥርዓቱን አዘጋጂጅ፣ የአርቲስት ተስፋዬን የስራ ጓዶች ያነጋገረው እና ሥነ ሥርዓቱን የተከታተለው አበበ ፈለቀ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ