የአርክቲክ በረዶ13 ነሐሴ 2000ማክሰኞ፣ ነሐሴ 13 2000በአፍሪቃ የሚካሄደዉ የአየር ጠባይ ለዉጥን የተመለከተዉ ጉባኤ የበለፀጉ አገራት የአደገኛ ጋዞችን ልቀት እንዲቆጣጠሩ ጫና የማሳደር ሃሳብ ሰንቋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየሰሜን ዋልታዉ በረዶምስል AP/Stockholm University, Martin Jakobssonማስታወቂያበተመሳሳይ ዓለምን እያሰጋ የመጣዉን የሙቀት መጠን መጨመር የሚያባብሱ ምክንያቶችን ለመግታት ወጣቱ ትዉልድ የተሻለ አስተዋፅኦ ማድረግ ይጠበቅበታል የሚል ጥሪም ከተመድ ዋና ሐፊ ባን ጊ ሙን መተላለፉን ተከትሎ ወጣቶች የበኩላቸዉን እያደረጉ ነዉ።