የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተጽእኖ
ሐሙስ፣ ጥቅምት 17 2009ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ ከተደነገገ 20ቀናት ያስቆጠረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በተለያዩ ዘርፎች ያሳደራቸው ተጽእኖዎች ማነጋገሩ ቀጥሏል ፤ የአዋጁ አስፈላጊነትም እንዲሁ ። ረኔ ለፎር ከሰሀራ በስተደቡብ ስለሚገኙ የአፍሪቃ ሀገራት ለ ሞንድ፣ ሊቤራስዮን ለተባሉት እና ለሌሎችም የፈረንሳይ ጋዜጦች ከ1970 ዎቹ አንስቶ ሲዘግብ ቆይቷል ። ከዛሬ 34 ዓመት በፊት ደግሞ በኢትዮጵያ ላይ ያተኮረ መፀሀፍ አሳትሟል ። በተለያዩ ጊዜያትም ኢትዮጵያ ላይ ያተኮሩ ጽሁፎችን ያቀርባል ።የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ፣ ለፎርን ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቷል ።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ