የፀጥታ ስጋት በሶማሊያ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 3 2009![Somalia Mogadischu' Autobombenanschlag](https://static.dw.com/image/36725207_800.webp)
ማስታወቂያ
በሳምንቱ መጨረሻ በሶማሊያ ዋና ከተማ በሞቃዲሾ በአክራሪ ቡድኑ የተፈጸመዉን የሽብር ጥቃትም በሰላማዊ ዜጎች የተፈጸመ በመሆኑ ተቋሙ አሳዛኝ ብሎታል። የሶማሊያ አክራሪ የእስልምና ቡድን ከሌሎች አለማቀፋዊ የሽብር ቡድኖች ጋር ትብብር እየፈጠረ በመሆኑም የአዉሮጳ ኅብረትን የመሳሰሉ ድርጅቶች የሶማሊያን መንግስት በመደገፍ ረገድ ሊያስቡበት ይገባል ተብሏል።
ፀሐይ ጫኔ
ሸዋዬ ለገሠ