የአባይ ግድብና የተቃዋሚ ፓርቲዎች አስተያየት
ረቡዕ፣ ሚያዝያ 12 2003ማስታወቂያ
ከአዲስ አበባ ከተማ ሰባት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የከተማዉ አስተዳደር ጽህፈት ቤት መግለፁን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ የላከዉ ዘገባ ያመለክታል። ከእቅዱ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ስላለዉ ሂደት የፖለቲካ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ምን ይላሉ? ጌታቸዉ ተድላ የመድረክና የአንድነት ፓርቲዎችን አመራር አካላት በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ
ሸዋዬ ለገሠ
መስፍን መኮንን