የአትዮጵያ መንግሥት፣ የሽብር ሤራ አከሸፍሁ ሲል መግለጫ መስጠቱ፣19 ሚያዝያ 2001ሰኞ፣ ሚያዝያ 19 2001የኢትዮጵያ ፣የብሔራዊ መረጃና ደኅነነት አገልግሎት፣ እንዲሁም የፌደራል ፖሊስ የጋራ ፀረ-ሽብር ግብረ-ኀይል፣ ባለፈው ዓርብ፣ «በህገ-መንግሥቱና በህገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱ ላይ የተቃጣ ፣ማገናኛዉን ኮፒ አድርግከኢትዮጵያ፣ መልክዓ-ምድራዊ ገጾች አንዱ፣ምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያየተደራጀ የሽብር ሤራ አክሽፌአለሁ» ሲል መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው አያይዞ፣ \{የሽብር ሤራውን የቃጣው በእነዶክትር ብርሃኑ ነጋ የተደራጀ የግንቦት 7 ንቅናቄ የተሰኘው ቡድን ነው» ሲልም ጠቁሞአል።የመግለጫውን ይዘት መነሻ በማድረግ ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል። ታደሰ እንግዳው፣ ተክሌ የኋላ፣ ►◄