1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአቶ ልደቱ የፍርድ ቤት ውሎ

ሐሙስ፣ ኅዳር 24 2013

በአዳማ የኦሮምያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምሥራቅ ቋሚ ችሎት በዛሬው ውሎው በአቶ ልደቱ ላይ ተሻሽሎ በቀረበው ክስ ላይ የጠበቆችን መቃወሚያ ለመስማት እንዲሁም የዋስትናና የመብት ጥያቄዎችን ሰምቶ ውሳኔ ለመስጠት ለታኅሣስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል።

Symbolbild Justiz Gericht Richterhammer
ምስል picture alliance/imageBROKER

«የተሻሻለው ክስ ቀረበ»

This browser does not support the audio element.

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በአቶ ልደቱ አያሌው ላይ አቃቤ ሕግ አሻሽሎ እንዲያቀርብ የጠየቀው ክስ ቀረበ።  በአዳማ የኦሮምያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምሥራቅ ቋሚ ችሎት በዛሬው ውሎው በአቶ ልደቱ ላይ ተሻሽሎ በቀረበው ክስ ላይ የጠበቆችን መቃወሚያ ለመስማት እንዲሁም የዋስትናና የመብት ጥያቄዎችን ሰምቶ ውሳኔ ለመስጠት ለታኅሣስ 2 ቀን 2013 ዓ,ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል።  

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW