የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መግለጫ8 ሐምሌ 2001ረቡዕ፣ ሐምሌ 8 2001መሪው ወይዘሪት ቡርቱካን ሚዴቅሳ የታሰሩበት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከፓርቲው ህገ ደንብ ውጭ እየተንቀሳቀሱ ናቸው ያላቸውን ሀያ አንድ መስራችና ነባር የአመራር አባላቱን ማገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ እንደዘገበው ከታገዱት አባላት ውስጥ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ዶከተር ሽመልስ ተክለ ፃዲቅና አቶ ወሮታው ዋሴ ይገኙበታል ። ዛሬ የታገዱት አባላት በበኩላቸው የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ በስልጣን ባልጓል ሲሉ ከሰዋል ። ታደሰ እንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ፣ሸዋዬ ለገሠ