1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአእምሮ ጤና አሳሳቢ ችግር

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 16 2003

በኢትዮጵያ ከሶስቱ አንዱ በህይወቱ በሆነ አጋጣሚ በአዕምሮ ህመም እንደሚሰቃይ ሰሞኑን የወጣ አንድ ዘገባ አመለከተ።

የአንጎል ሴልምስል AP

ኢትዮጵያ ወደ80 ሚሊዮን ለሚገመተዉ ህዝቧ ያሏት ሰላሳ ስድስት የአዕምሮ ጤና ሃኪሞች ነዉ። ዶክተር መስፍን አርአያ ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ደግሞ ተጨማሪ አራት ሃኪሞች በያዝነዉ ዓመት ታህሳስ ወር ይመረቃሉ ያም ቁጥራቸዉን በጥቅሉ አርባ ያደርሰዋል። ሰሞኑ የአዕምሮ ጤና የሚታሰብበት ወቅት ነዉና ትኩረታችንን እሱ ላይ አድረገናል።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW