በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የሚገነቡ ህንጻዎች የአካል ጉዳተኞችን እንቅሥቃሴ ታሳቢ አለማድረጋቸው አካል ጉዳተኞችን ላይ ለልዩ ልዩ ችግሮች እየዳረጉ ነው ። ይህ ችግር እንዲወገድ በተለይ አሁን በስፋት በሚካሄደው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ትኩረት እንዲሰጠው አካል ጉዳተኞች ጠይቀዋል ። መንግሥት በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሠራሁ ነው ይላል ። ፀሐይ ጫኔ ዝርዝር ዘገባ አላት ።
ፀሐይ ጫኔ
ነጋሽ መሐመድ