1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት ዉሳኔ በኤርትራ ላይ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 4 2009

ሽትራስቡርግ-ፈረንሳይ የሚሰየመዉ የምክር ቤቱ ሥብሰባ እንዳለዉ ለረጅም ጊዜ የታሰሩት ጋዜጠኛ ዳዊት ኢሳቅ፤ፓትሪያርክ አንቶኒዮስ እና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጠይቋልም

Afrika Eritrea Hauptstadt AsmarA
ምስል picture alliance/Robertharding7M: Runkel

(Beri.Brussel) Eritrea-EU resolutionen - MP3-Stereo

This browser does not support the audio element.

የኤርትራ መንግሥት በዜጎቹ ላይ ይፈፅማል የሚባለዉን የሰብአዊ መብት ጥሰት በተለይም የዘፈቀደ እስራት እንዲያቆም የአዉሮጳ ሕብረት ምክር ቤት ጠየቀ።ሽትራስቡርግ-ፈረንሳይ የሚሰየመዉ የምክር ቤቱ ሥብሰባ እንዳለዉ ለረጅም ጊዜ የታሰሩት ጋዜጠኛ ዳዊት ኢሳቅ፤ፓትሪያርክ አንቶኒዮስ እና ሌሎች የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ጠይቋልም።የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ከኤርትራ መንግሥት ጋር ያለዉን ግንኙነት ለመቀጠል መወሰኑንም የሕብረቱ ምክር ቤት ተቃዉሞታል። የብራስልሱ ወኪላችን ዝርዝሩን ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

 

 

 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW