የአዉሮጳ ኅብረትና አፍሪቃ ጉባኤ20 ኅዳር 2003ሰኞ፣ ኅዳር 20 2003ድህነትን በመቀነስ፤ ሰላም፤ ፀጥታና ዴሞክራሲን በአፍሪቃ ለማስፈን አዉሮጳ ልትጫወተዉ ስለምትችለዉ ሚና የሚነጋገር ጉባኤ በትሪፖሊ ሊቢያ ዛሬ ተጀመረ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየሊቢያዉ መሪና የአዉሮጳ ም/ቤት ፕሬዝደንት ሄርመን ፋን ሮምፒምስል APማስታወቂያአዉሮጳ ኅብረትንና አፍሪቃን በእኩል ተጓዳኝነት ለማስተሳሰር ያለመዉ ይህ ስብሰባዉ ከአፍሪቃ ወደአዉሮጳ ስለሚገቡ ስደተኞች ጉዳይም በስፋት ይነጋገራል። አዉሮጳ ድንበሯን ለመዝጋት ሙከራዋን ብትቀጥልም፤ ዛሬም በህገወጥ ወደአስር ሺ የሚጠጉ አፍሪቃዉያን ስደተኞች ለመግባት እንደሚሞክሩ ተመልክቷል። ዑተ ሼፈር ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ