የአዉሮጳ ኅብረትና የሶማሊያ ጥቃት19 የካቲት 2001ሐሙስ፣ የካቲት 19 2001በሶማሊያ በሸማቂ እስላማዊ ታጣቂዎች የሚሰነዘረዉ ጥቃት ቀጥሏል። የሟቾች ቁጥር ጨምሯል፤ ታጣቂዎቹ ከተሞችን መቆጣጠሩን ገፍተዉበታል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግ..ሚሼል በባይደዋ..ምስል APማስታወቂያበመቃዲሾ በሚገኘዉ የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል ላይ እየደረሰ ያለዉን ጥቃትም የአዉሮጳ ኅብረት የሰብዓዊና የልማት ርዳታ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሉዊ ሚሸል ኮንነዋል። በጥቃቱ ለተገደሉ የቡሩንዲ ወታደሮች ቤተሰቦችም ሃዘናቸዉን ገልፀዋል።