[No title]
በውድድሩ የሚሳተፉ አገራት ብሔራዊ ቡድኖች የሚያርፉባቸው አካባቢዎች፤ስታዲየሞች፤ደጋፊዎች የሚንቀሳቀሱባቸው ቦታዎች ፤አውራ ጎዳናዎች እና የመገበያያ ቦታዎች ከፍተኛ ጥበቃ ይደረግባቸዋል። ፈረንሳይ ፓሪስ የምትገኘው የዶይቼ ቬለ ወኪል ሐይማኖት ጥሩነህ ከ15ኛው የአውሮጳ ዋንጫ ውድድር በፊት እየተደረገ ስላለው ቅድመ-ጥንቃቄ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች።
ሃይማኖት ጥሩነህ
አርያም ተክሌ