1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮፓ የስደተኞች ቀዉስ ጉባኤ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 4 2008

የአዉሮጳ ኅብረት መሪዎች የሁለት ቀን ጉባኤ ዛሬ ማምሻዉን ብራስልስ ላይ ይካሄዳል። የ28ንቱ አባል ሃገራት መሪዎች ስብሰባ ትኩረት ሰጥቶ የሚወያየዉ ኅብረቱን እያስጨነቀ ባለዉ ፤

Angela Merkel Ankunft Brüssel Belgien EU Treffen Versammlung
ምስል picture-alliance/dpa/S. Lecocq

[No title]

This browser does not support the audio element.

የስደተኞች ቀዉስ እና እየተወሳሰበ በመጣዉ የሶሪያ ችግር ላይ እንደሚሆን የስብሰባዉ መርሃግብር ያስረዳል። ካለፈዉ ጥር ወር ወዲህ ብቻ 600 ሺህ ስደተኞች ወደአዉሮጳ መግባታቸዉ ተገልጿል። እስከሚቀጥለዉ ጥር ድረስም ቁጥራቸዉ ጨምሮ 1,5 ሚሊየን ይደርሳል እየተባለ ነዉ።

ገበያዉ ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW