የአዋሊያ የእስልምና ተቋም ጥያቄ
ሰኞ፣ መጋቢት 10 2004ማስታወቂያ
መንግሥት በበኩሉ፣ ታደሰ እንግዳው በዘገባው ላይ እንዳመለከተው፤ በአክራሪነት የፈረጀው የወሃብዪ እምነት አራማጆች፤ በሃይማኖቱ ሽፋን ፍላጎታቸውን በሌላው ህዝብ ላይ በግድ ለመጫን የጀመሩት እንቅሥቃሤ አለ ነው የሚለው። መንግሥት፤ «ህገ-መንግሥታችን፤ ሸሪያችን ነው » የሚል ፀረ-ህገ-መንግሥት እንቅሥቃሴ አለ በማለት ማስረጃ መጥቀሱን የታደሰ ዘገባ በተጫማሪ ያስረዳል።
ታደሰ እንግዳው
ተክሌ የኋላ
ሂሩት መለሰ