የአውሮጳው ሕብረትና ደቡብ ሱዳን
ዓርብ፣ ሐምሌ 4 2006ማስታወቂያ
ኅብረቱ በጣለዉ እገዳም መሠረትም ማናቸውም በውጭ የሚገኝ ንብረታቸውም እንዳይንቀሳቀስ ትእዛዝ ያስተላለፈ መሆኑን ትናንት አስታውቋል። የደቡብ ሱዳን አማፅያን ሚሊሺያ አዛዥ ፒተር ጋዴት እና የመንግስት መደበኛ ጦር አዛዥ ሳንቲኖ ዴንግ ላይ ነዉ በሀገሪቱ ዉስጥ በደረሰዉ ጥፋትና የጭካኔ ተግባር የአዉሮጳ ኅብረት የጉዞእና ንብረታቸዉ እንዳይንቀሳቀስ ማዕቀብ የጣለዉ። ገበያው ንጉሤ ዝርዝሩን ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሤ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ