የአውሮጳ ህብረት የው/ጉዳይ ክፍል ምላሽ ለሂውመን ራይትስ ዎች ደብዳቤ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 19 2009ማስታወቂያ
ድርጅቱ በደብዳቤዉ የኅብረቱ የውጭ ጉዳይ ተጠሪ ሞጌሪኒ ከጉብኝታቸው በኋላ ባወጡት በመግለጫቸዉ በኢትዮጵያ ስለሚታየዉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አልጠቀሱም በማለት ወቅሷል። ይህ ይፋዊ መግለጫቸዉ ከሀገሪቱ ባለስልጣናት ጋር ስላካሄዱት የሁለትዮሽ ግንኙነት ከመዘርዘር ዉጭ፤ ስለአስቸኳዩ ጊዜ አዋጁም ሆነ በእስር ላይ ስለሚገኙ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ተቃዋሚ ሰልፈኞች እና ጋዜጠኞች ጉዳይ እንዳላነሱም «ሂውመን ራይትስ ዎች» ዘርዝሯል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ