የአውሮጳ ህብረት እና ስደተኞች
ሰኞ፣ የካቲት 6 2009ማስታወቂያ
በነዚህ ዓመታት ለስደተኞች የሚደረገው ወጭ በከፍተኛ ደረጃ የጨመረ ሲሆን ይህም ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ተጽእኖዎችን አሳድሯል ። በዚህ ሰበብም የለጋሽ ሀገራት እና የአውሮፓ ህብረት የልማት እርዳታ በጀት ወደ ዚህ ችግር እንዲዞር እንዲሁም የልማት ትኩረቶቻቸውንም እንደገና እንዲያስቡበት እያደረገ መሆኑን አንዳንድ ጥናቶች ያሳያሉ ። ከመካከላቸው አንዱ የአውሮጳ የልማት እና ፖሊሲ ማዕከል ማኔጅመንት ማዕከል የተባለው ተቋም ያደረገው ጥናት ነው ። የብራሰልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ የተቋሙን አጥኚ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል ።
ገበያው ንጉሴ
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ