የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ ስምምነት9 ሰኔ 2008ሐሙስ፣ ሰኔ 9 2008የአውሮጳ ህብረት እና ኢትዮጵያ የ40 ዓመት ግንኙነታቸውን እና ትብብራቸውን ይበልጥ የሚያጠናክር ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ወገኖች በስምምነታቸው መሰረት፣ በተለያዩ ዘርፎች የሚያደርጉትን ትብብር ወደፊት በአዲስ አበባ እና በብራስልስ በሚያካሂዱዋቸው የተለያዩ ውይይቶች በማስደገፍ ለማዳበር ወስነዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Reuters/Y. Hermanማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. የአውሮጳ ህብረት እና የኢትዮጵያ አዲሱ የአጋርነት ስምምነት ዓላማ እና ትርጓሜን በተመለከተ የህብረቱ ቃል አቀባይ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ገበያው ንጉሤ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ