የአውሮጳ ሕብረት ትብብርና የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና8 መስከረም 2007ሐሙስ፣ መስከረም 8 2007ኢትዮጵያ ውስጥ ዘንድሮ በሚካሄደው ብሔራዊ ምርጫ፣ የሲቭል ማሕበራት ድርሻ ሊጠናከር ይገባል ተባለ። ይህ የተገለጠው፤ የኢትዮጵያ ራእይ ም/ቤት ለዴሞክራሲ ግንባታ « ቪዥን ኢትዮጵፕያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ»ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Georges Gobet/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ የተሰኘው የመንግሥት እንዳልሆነ የተነገረለት ድርጅት፣ ከአውሮጳ ሕብረት ጋር በመተባበር በአራት መስተዳድሮች ያከናውናል የተባለውን የዴሞክራሲ ሰብአዊ መብት፣ መልካም አስተዳደር ፕሮጀክት ይፋ በተደረገበት ወቅት ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት ላይ መሆኑን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ