1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮጳ ሕብረት የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝደንት

ረቡዕ፣ ሐምሌ 10 2011

የአውሮጳ ሕብረት ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ፕሬዝደንት እንድትመራው ትናንት መርጧል፤ ጀርመናዊቱ ዑርዙላ ፎንደር ላይን ትናንት በሕብረቱ ኮሚሽን ምክር ቤት ሽታስቡርግ ላይ በተካሄደ የድምፅ አሰጣጥ ሥርዓት ከፍተኛ ድምፅ በማግኘት መመረጣቸውን አረጋግጠዋል።

Frankreich Wahl zur EU-Kommissionspräsidentin | Ursula von der Leyen
ምስል Reuters/V. Kessler

ጀርመናዊቱ ዑርዙላ ፎንደር ላይን

This browser does not support the audio element.

 ከጀርመን የመከላከያ ሚኒሥትርነት ሥልጣናቸው በቅርቡ በፈቃዳቸው የለቀቁት ፎንደር ላይን ከ10 ቀናት በፊት ብራስልስ ላይ በተካሄደው የሕብረቱ አባል ሃገራት የመሪዎች ጉባኤ ለዚህ ከፍተኛ ኃላፊነት መታጨታቸው ቢታወቅም ባልተለመደ መልኩ ፓርላማው ሊቃወማቸው እና ላይመርጣቸው ይችላል የሚል ግምት ጎልቶ ይሰማ እንደነበት ነው የተነገረው። ከብራስልስ ገበያው ንጉሤ ዘገባ አለው።

ገበያው ንጉሤ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW