1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ህብረት እና ሶማሊያ

ረቡዕ፣ መስከረም 20 2002

ጎተንበርግ ስዊድን የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት አባል ሐገራት የመከላከያ ሚኒስትሮች በጦርነት ለምትታመሰው ለሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎች ስልጠና ለመስጠት የወጣውን ዕቅድ ደገፉ ።

የሶማሊያ ፖሊሶችምስል AP

በዕቅዱ መሰረት የሶማሊያ የፀጥታ ኃይሎችን የሚያሰለጥኑ የህብረቱ ማዕከላት ከሶማሊያ ውጭ ይቋቋማሉ ። ህብረቱ ለስልጠናው የመረጠው ከዚህ በፊትም ፈረንሳይ ተመሳሳይ ስልጠና የምትሰጥበትን ጅቡቲን ነው ። የግጭቶችን መንስኤ እና መፍትሄ የሚያጠናው በእንግሊዘኛው ምህፃር ICG በመባል የሚጠራው የኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የአፍሪቃ ቀንድ ፕሮጀክት ሀላፊ ለዴይቬለ በሰጡት አስተያየት ስልጠናው በጥንቃቄ ከተካሄደ ሶማሊያን ለማረጋጋት የበኩሉን አስተዋፅኦ ሊያደርግ ይችላል ብለዋል ።

ሂሩት መለሰ/አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW