1. ወደ ይዘቱ እለፍ
  2. ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ

የአውሮፓ ህብረት የስደተኞች አቀባበል መርህ

ሐሙስ፣ መስከረም 18 2004

የቱኒዝያ የግብፅና የሊቢያ ህዝባዊ አመፅ ፣ የአውሮፓን የጥገኝነት አሰጣጥና የስደተኞች አቀባበል ፖሊሲን ጉዳይ ወደ ፖለቲካው አጀንዳ ማዕከል መልሶታል ።

ምስል፦ picture-alliance/dpa

ከሰሜን አፍሪቃ በጀልባ ወደ ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ የሚጎርፉት ስደተኞችና ፣ የተጨናነቁት የማልታና የግሪክ የስደተኞች ማጎሪያ ማዕከላት ምስሎች ፣ የአውሮፓ የስደተኞች አቀባበል ደንብ እንደገና እንዲፈተሽ አውሮፓውያን እንዲያሳስቡ እያደረገ ነው ። እጎአ በ2012 መጀመሪያ ላይ አሁን የሚሰራበት የአውሮፓ የስደተኞች አቀባበል ህግ እንደገና ይመረመራል። ከዚያ በኃላ የሚሆነው ደግሞ ተጨማሪ ትግል የሚያስፈልገው እንደሆነ ነው የዴቼቬለው የሪቻርድ ፉክስ ዘገባ የሚያስረዳው ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል እለፈው ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW