የአውሮፓ ህብረት የተገን ጠያቂዎች መርህና ተቃውሞው11 ግንቦት 2007ማክሰኞ፣ ግንቦት 11 2007የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው ተገን ጠያቂዎችን ለመታደግ ፣ለማስተናገድና ለመቆጣጠር ያወጣው አዲስ እቅድ እያነጋገረ ነው ። እቅዱ በአንድ በኩል በበጎነቱ ሲወደስ በሌላ በኩል ደግሞ ተግባራዊነቱ አጠራጣሪ መሆኑ እየተሰማ ነው ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ