የአውሮፓ ህብረት የታደጋት አየርላንድ21 ኅዳር 2003ማክሰኞ፣ ኅዳር 21 2003አምና ትኩረቱ ግሪክ ላይ ነበር ። ያኔ የምጣኔ ሀብት ድቀት ያሽመደመዳት ግሪክ ለማህበረተኞቿ የድረሱልኝ ጥሪ አሰማች ። የዩሮ ተጠቃሚ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከብርቱ ድርድር በኃላ ከማያወላዱ ቅድመ ግዴታዎች ጋር ከውድቀት ታደጉዋት ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያአሁን ደግሞ ተራው የአየርላንድ ሆኖ የጠየቀችው አስቸኳይ ብድር ተፈቅዶላታል ። ቀጣዩ ባለወተራስ ማን ይሆን ? አውሮፓ ውስጥ ፍርሀት አንግሶ መላውን ህዝብ የሚያነጋግረው ይህ የሰሞኑ ዓብይ ርዕስ የዛሬው ዝግጅታችን ትኩረት ነው ። ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ