የአውሮፓ ሕብረትና ኢትዮጵያ 21 መጋቢት 2002ረቡዕ፣ መጋቢት 1 2002የአውሮፓ ሕብረት በበለጸገው ዓለም ለኢትዮጵያ እጅግ ጠቃሚ የሆነ የኤኮኖሚ ተባባሪና የልማት ዕርዳታ አቅራቢ ነው።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያግንኙነቱ ምን ዓይነት ዕርምጃ እያደረገ ነው የመጣው፤ የኢትዮጵያ ተጠቃሚነትስ እስከምን ድረስ ነው? እነዚህንና የሕብረቱን የልማት ፖሊሲ በተመለከተ ባለፈው ሣምንት ከስኮትላንድ-ዳንዲ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ሕግ ባለሙያ ከዶር/መላኩ ደስታ ጋር ቃለ-ምልልስ ማድረጋችን አይዘነጋም፤ እነሆ የቃለ-ምልልሱን ሁለተኛና ማጠቃለያ ክፍል አድምጡ። M.M / Dr.Melaku Desta Negash Mohammed