1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ሕብረት የስደተኞች አያያዝ

ዓርብ፣ ጥቅምት 13 2002

የአውሮፓ ኮሚሢዮን በሕብረቱ ዓባል ሃገራት ውስጥ አንድ-ወጥ የስደተኞች አያያዝና የጋራ ውሣኔ-አሰጣጥ እንዲሰፍን ለማድረግ ሰሞኑን አንድ የሕግ ረቂቅ አቅርቧል።

የኅብረቱ የሽትራስቡርግ ም/ቤትምስል picture-alliance / dpa

የሕብረቱ የፍትሕና የደህንነት ጉዳይ ኮሜሣር እንደገለጹት የስደተኛው ዕጣ እስካሁን ራሱ በሚያቀርበው መረጃ ሣይሆን እግሩ ባረፈበት አገር ፍላጎት የሚወሰን ነው። ይህ ደግሞ አሁን ኮሚሢዮኑ እንደሚፈልገው በአንድ ዓይነት ሕግና አሠራር መለወጥ ይኖርበታል። ከሆነ ለውጡ የስደተኛውንም መከራ የሚያቃልል ነው የሚሆነው።

ገበያው ንጉሤ/መስፍን መኮንን

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW