የአውሮፓ ታዛቢ ቡድን የኢትዮጵያውን ምርጫ የመጨረሻ ዘገባ ወደ መስከረም ማሸጋሸጉ፤15 ሐምሌ 2002ሐሙስ፣ ሐምሌ 15 2002ባለፈው ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ ም በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫ የታዘበው የአውሮፓው ኅብረትማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያየምርጫ ታዛቢ ቡድን የመጨረሻውን ዘገባ ከሰሞኑ ያቀርባል ተብሎ ሲጠበቅ ወደ መስከረም እንዲሸጋሸግ ያደረገ መሆኑን ገልጿል። ምክንያቱ ምን ይሆን? ገበያው ንጉሤ አጭር ዘገባ አለው። ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ