1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአውሮፓ ታዛቢ ቡድን የኢትዮጵያውን ምርጫ የመጨረሻ ዘገባ ወደ መስከረም ማሸጋሸጉ፤

ሐሙስ፣ ሐምሌ 15 2002

ባለፈው ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ ም በኢትዮጵያ የተካሄደውን ምርጫ የታዘበው የአውሮፓው ኅብረት

በኢትዮጵያው የ 2002 ዓ ም አጠቃላይ ምርጫ የአውሮፓው ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ቲስ በርግማንምስል DW

የምርጫ ታዛቢ ቡድን የመጨረሻውን ዘገባ ከሰሞኑ ያቀርባል ተብሎ ሲጠበቅ ወደ መስከረም እንዲሸጋሸግ ያደረገ መሆኑን ገልጿል። ምክንያቱ ምን ይሆን? ገበያው ንጉሤ አጭር ዘገባ አለው።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW