የአውሮፓ የማህበራዊ ዋስትና ማሻሻያዎቸው11 ነሐሴ 2002ማክሰኞ፣ ነሐሴ 11 2002የአውሮፓ መንግስታት ፣ ከዓለም የገንዘብ ቀውስ ጋር ተያይዞ ያጋጠማቸውን የብድር ጫና ለማቃለል ልዩ ልዩ የቁጠባ ዕርምጃዎችን ተግባራዊ በማድረግ ላይ ናቸው ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል APማስታወቂያ በዚህ ስር ከሚካተቱት ውስጥ የአብዛኛዎቹ የአውሮፓ ሀገራት የማህበራዊ ዋስትና ማሻሻያዎች ይገኙበታል ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በአመዛኙ የጡረታ መውጫ ዕድሜን የማራዘም ዕቅድ ያላቸውን እነዚህን የተሀድሶ ዕርምጃዎች ይመለከታል ። ሂሩት መለሰ ነጋሽ መሀመድ