የአየርላንድ ህዝበ ዉሳኔ25 መስከረም 2002ሰኞ፣ መስከረም 25 2002አየርላንድ በብዙ ስጋት የተጠበቀዉን ህዝበ ዉሳኔ አካሂዳ የኅብረቱን አዲስ አካሄድ መቀበሏ የሰሞኑ የአዉሮጳ መልካም ዜና ነዉ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግየአየርላንዱ ጠ/ሚኒስትርምስል APማስታወቂያ በአየርላንድ ህዝብ ዘንድ ብዙም ተወዳጅ እንዳልሆኑ የሚነገርባቸዉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ብርያን ኮን ምናልባትም ራሳቸዉ ለሊዝበኑ ዉል ዳግም መዉደቅ ምክንያት ሊሆን ይችላሉም ተብሎ ተፈርቶ ነበር። በተቃራኒዉ ቅዳሜ ዕለት እሳቸዉ ይዘዉ የቀረቡት ዜና መላዉ የኅብረቱን አራማጆች ያስደሰተና እፎይም ያሰኘ ሆኗል። ገበያዉ ንጉሤ/ሸዋዬ ለገሠ/ ተክሌ የኋላ