የአየር መንገድ የጭነት አገልግሎት12 ሐምሌ 2005ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2005የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት አዉሮፕላኖች የሚመጡልንን እቃዎች በወቅቱ ባለመረከባችን ተጉላላን ሲሉ አንዳንድ የአየርመንገዱ ደንበኞች አማረሩ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Reutersማስታወቂያ በአየር መንገዱ መጋዘኖች አለ ባሉት ዝርክርክ አሠራር ምክንያትም ዕቃዎች በስርዓቱ ስለማይቀመጡ በአንዴ የሚመጡ የተለያዩ ንብረቶቻቸዉ አንዱ ሲገኝ አንዱ ሲጠፋ ለወራት በመመላለስ ተቸግረናልም እያሉ ነዉ። በስፍራዉ ተገኝቶ ስለሁኔታዉ ቅሬታ ያቀረቡትን ተገልጋዮችን ያነጋገረዉ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፤ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ