የአየር ጸባይ ለውጥ ተጽዕኖ በኢትዮጵያ7 ታኅሣሥ 2001ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2001የአየር መዛባት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚቀጥሉት አሰርተ ዓመታት ለእርሻ የሚያስፈልገውን የውሀ እጥረት እንደሚያጋስከትል ተገለጸ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግኢትዮጵያምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያይህንን ያስታወቀው በአዲስ አበባ በዚሁ ጉዳይ ዙርያ ተመሳሳይ አጋር ድርጅቶች ጋር ዓውደ ጥናት ያካሄደው ዓለም አቀፍ የግብርና ጥናት ማዕከል በምህጻሩ ኢፍፕሪ ነው። ይህንኑ ችግር ከወዲሁ ለመቋቋም የሚቻልበት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ለማጉላት ማዕከሉ በግብርና ሚንስቴር በመልካሳ የምርምር እና ሰርቶ ማሳያ ጣቢያ ውስጥ የመስክ ጉብኝት አዘጋጅቶ ነበር። ጌታቸው ተድላ