የአይሁዳዉያን ጭፍጨፋ መታሰቢያ በአዲስ አበባ19 ጥር 2008ሐሙስ፣ ጥር 19 2008በጀርመን የናዚ መንግሥት ዘመን በይሁዲዎች ላይ በጅምላ የተካሄደው ጭፍጨፋ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስነ ስርዓት ዛሬ ተዘክሯል ።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል DW/Getachew Tedlaማስታወቂያ[No title]This browser does not support the audio element. ሥርዓቱ በአፍሪቃ ኅብረት አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የተመድ ዋና ፀሐፊ ባን ጊ ሙን እለቱን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት ተደምጦ፤ ዝግጅቱ በጀርመንንና በእስራኤል አምባሳደሮች ንግግር ተጠናቆአል። ቦታዉ ላይ የነበረዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ