1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአይሁዳውያን ኑሮ በጀርመን

ማክሰኞ፣ መስከረም 12 2013

በጀርመን የአይሁዳውያን ማዕከላዊ ምክር ቤት የተቋቋመበት 70ኛ አመት ባለፈው ሳምንት በበርሊን ከተማ በሚገኝ ምኩራብ ተከብሯል። ምክር ቤቱ በጀርመን ናዚዎች ሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት አይሁዳውያን ከተፈጸመባቸው የከፋ ጥቃት በኋላ ሕይወታቸው እንደገና መመሥረቱን ያምናል። ይሁንና አሁንም በጀርመን የሚኖሩ አይሁዳውያን ሥጋቶች አሉባቸው።

Chanukka-Fest in Frankfurt
ምስል picture-alliance/ZB/P. Pleul

የአይሁዳውያን ኑሮ በጀርመን

This browser does not support the audio element.

በጀርመን የአይሁዳውያን ማዕከላዊ ምክር ቤት የተቋቋመበት 70ኛ አመት ባለፈው ሳምንት በበርሊን ከተማ በሚገኝ ምኩራብ ተከብሯል። በጀርመን የአይሁዳውያን ግንባር ቀደም ድርጅት የሆነው ይኸው ምክር ቤት ናዚዎች ሥልጣን ላይ በነበሩበት ወቅት አይሁዳውያን ከተፈጸመባቸው ጥቃት በኋላ ሕይወታቸው እንደገና መመሥረቱን ያምናል። ይሁንና አሁንም በጀርመን የሚኖሩ አይሁዳውያን ሥጋቶች አሉባቸው።  

 


ይልማ ኃይለሚካኤል
እሸቴ በቀለ
 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW