የአዲስ አበባ ታሪካዊ ቅርሶች መጥፋት 11 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 11 2006በአዲስ አበባ ከተማ በመንገድ ሥራም ሆነ ለህንፃ ግንባታ በርካታ ነባር ታሪካዊ ቦታዎችና ይዞታዎችን፤ የማፍረሱ ሂደት መቀጠሉ ተነግሮአል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ በግንባታው ሂደት ታሪካዊ ይዘት ያላቸዉ ቅርሶች በመፍራረሳቸዉ፤ የቅርስ ተቋቆርቋሪ ባለሞያዎች በየባህል አዳራሾች ጥሪ እያደረጉ የተረፉትን ለማዳን ግንዛቤ የማስጨበጫ ገለፃ እየደረጉ ጥሪ በማሰማት ላይ ይገኛሉ። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችንን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ ጌታቸዉ ተድላ ሃይለ ጊዮርጊስ አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ