ባህልኢትዮጵያ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ አጀንዳ አሰባሰብ ፍጻሜ02:23This browser does not support the video element.ባህልኢትዮጵያ16 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 16 2017የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኦሮሚያ ክልል የተካሄደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክርና የተወካዮች መረጣ ሂደትን ትናንት በአዳማ ከተማ አጠናቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 7 ጀምሮ እስከ ትናንት ታህሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ለተከታታይ 9 ቀናት ሲያካሂድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ተወካዮችን የማስመረጥ ምዕራፍ ማሳካቱንም ነው ያመለከተው፡፡ማገናኛዉን ኮፒ አድርግማስታወቂያ