1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፄ ዮሐንስን የራስ ቅል ለማስመለስ የተጀመረ ጥረት

ዓርብ፣ ጥቅምት 12 2003

በሌላ አገር የሚገኘዉን የአፄ ዮሐንስን የራስ ቅል ለማስመለስ ከሚደረገው ጥረት ሌላ ሀውልትና ቤተ-መዘክርም ለማሰራት ታስቧል።

ምስል AP GraphicsBank/DW

ንጉሡ ከድርቡሾች ጋር በተደረገው ጦርነት ከሞቱና አንገታቸው ተቆርጦ ከተወሰደ በኋላ የራስ ቅላቸዉ የት እንዳለ እስከአሁን በትክክል አይታወቅም። የእኚህን ኢትዮዽያዊ ንጉሥ የራስ ቅል ወደኢትዮጵያ ለማስመለስ የተቋቋመ አንድ ማህበር እንቅስቃሴ ጀምሯል። በአዲስ አበባና በመቀሌ የአጼ ዮሐንስ ቤተ-መዘክር እና ሀውልታቸውን ለማሰራት እቅድ እንዳለው የማህበሩ ዋና ጸሀፊ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረ-እግዚአብሄር

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW

ተጨማሪ መረጃ ከ DW