የአፍሪቃ ህብረትና የሰላም ተልዕኮዎቹ22 ጥቅምት 2005ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2005የአፍሪቃ ህብረት የሰላም ማስጠበቂያ ተልዕኮን በተመለከተ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን በርካታ ስብሰባዎችን አካሄደ። የአፍሪቃ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚደንት ዶክተር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ ተልዕኮዎቹ ጥሩ ውጤት እንዳስመዘገቡ አስረድተዋል።ማገናኛዉን ኮፒ አድርግምስል Reutersማስታወቂያ በተለይ በሶማልያ የፀጥታ አስከባሪ ፖሊስ ኃይልን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን የህብረቱ የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት ኮሚሽነር አምባሳደር ራምታን ላማምራ አስታውቀዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ