1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአፍሪቃ ህብረት ሊቢያ እና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ

ሰኞ፣ መጋቢት 19 2003

በሊቢያ የተኩስ አቁም ደምብ እንዲደረስ እና የሽግግር ምክር ቤት እንዲቋቋም የአፍሪቃ ህብረት ስምምነት ደረሰ።

ምስል DW /Maya Dreyer

ይህንኑ የህብረቱን ስምምነት በሊቢያ የአየር ድብደባውን የሚያካሂዱት ሀገሮች መቀበላቸውን ቢያስታውቁም ቃላቸውን አለመጠበቃቸውን የህብረቱ ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ ገልጸዋል። በዚህም የተነሳ ህብረቱ ብሪታንያ በሊቢያ ላይ እንዲመክር ነገ በለንደን በጠራቸውን ስብሰባ ላይ እንደማይካፈል ዣን ፒንግ አስታውቀዋል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የ DW ታላቅ ዘገባ

የ DW ታላቅ ዘገባ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ከ DW